ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ትላንት ዓርብ ምሽት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ፊት ባሰሙት ንግግር አለመግባባታቸውን ለዓለም አሳይተዋል፡ ...
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ትላንት ዓርብ ምሽት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ፊት ባሰሙት ንግግር አለመግባባታቸውን ለዓለም አሳይተዋል፡፡ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡ ...
ግምገማው ሲጠናቀቅ "ኢትዮጵያ ወደ 345 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ የገንዘብ ድጋፍ እንድታገኝ ያደርጋታል" ሲልም አይ ኤም ኤፍ ገልጿል። ስምምነቱ የተቋሙን አስተዳደር እና የስራ አስፈፃሚ ቦርድ ይሁንታ ...
X ገጻቸው ላይ ባወጡት ጽሁፍ ነው የሃሰን ናስርላህን መገደል ያስታወቁት፡፡ ሌላው የእስራኤል ቃል አቀባይ ካፒቴን ዴቪድ አቭራሃም ትላንት ዓርብ በሊባኖስ ዋና ከተማ ላይ የተካሄደውን ጥቃት ተከትሎ ...
በዋሽንግተን ዲሲ እና በአካባቢዋ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት የደመራ በዓልን ትላንት ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አክብረዋል። ...