በ100 ዓመታቸው ባለፈው እሑድ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር አስከሬን ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ብሔራዊ ካቴድራል ዛሬ የአሸኛኘት ሥነ ሥርዓት ተደርጎለታል። ...
በኢትዮጵያ፣ ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በሥራ ላይ የዋለው አዲሱ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ፣ አሁን እየታየ ያለውን የኑሮ ጫና ያባብሰዋል ሲሉ አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እና የታክሲ አሽከርካሪዎች ...
የጦር መሣሪያና ምሳር የያዙ፣ ሁለት ደርዘን የሚሆኑና የኮማዶ አባላት ናቸው የተባሉ፣ በቻድ የፕሬዝደንቱ ቤተ መንግሥት ላይ ትላንት ምሽት ጥቃት መሰንዘራቸው ሲነገር፣ መንግሥት በበኩሉ ማክሸፉን ...
በቅርብ ሳምንታት ጋዛ እና ሄይቲ ውስጥ በጋዜጠኞች ላይ የተፈጸሙት ግድያዎች ብዙኀን መገናኛ ላይ የተደቀኑትን አደጋዎች አጉልተው የሚያሳዩ ናቸው። እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ባለፈው 2024 ዓም ከአንድ መቶ በላይ ጋዜጠኞች ተገድለዋል። በዓመቱ ጋዜጠኞች ላይ ለተፈጸመው ግድያ ጦርነት፥ አለመረጋጋት እንዲሁም ...
(ፒ ኤል ኦ) ተወካዮች ጋራ ዛሬ የተገናኙት የግብጹ የውጪ ጉዳይ ምኒስትር የፍልስጤማውያን ራስ ገዝ አስተዳደር እንዲጠናከርና ፍልስጤማውያን በአንድነት እንዲቆሙ ጥሪ አድርገዋል። በውይይቱ ወቅት የውጪ ...
ባለፈው መስከረም መጨረሻ በሞዛምቢክ በተካሄደው ምርጫ አሸናፊ እንደሆኑ የሚገልጹት የተቃዋሚ መሪው ቬናንሲዮ ሞንድላኔ ዛሬ ከስደት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ሞንድላኔ አጨቃጫቂውን የምርጫ ውጤትና ...
Lebanon: Parliament voted Thursday to elect army commander Joseph Aoun as president, after nearly two years of attempts to ...
More than 130,000 people in the Los Angeles area were under evacuation orders early Thursday as firefighters battled multiple ...
ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ጥፋተኛ በተባሉበት የአፍ ማሳዢያ ክፍያ ክስ ጉዳይ ዳኛው የቅጣት ውሳኔያቸውን እንዳያሰሙ እንዲታገድ ጠበቆቻቸው ጠቅላይ ፍ/ቤቱን ጠይቀዋል። ዳኛዋን መርቻን ፣ ...
የየመን አማፂያን በአሜሪካ የጦር መርከቦች እና የንግድ መርከቦች ላይ ጥቃት ለመፈፀም ሲጠቀሙባቸው የነበሩ የጦር መሣሪያ ማከማቻዎችን መደብደቡን የአሜሪካ ጦር አስታውቋል። በርካታ ድብደባዎች ...
በኢትዮጵያ፣ 84 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመማር ማስተማር ሥራው እንዳይቀጥሉ እንደተወሰነባቸው የሀገሪቱ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ። ርምጃው የተወሰደው፣ ተቋማቱ ዳግም ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ሁለት ሰዎች ትላንት መገደላቸውን ነዋሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ። የኮሬ ዞን ጎርካ ...