የሀርቫርድ ዩንቨርሲቲ ምሩቅ የሆኑት ክላራ ቻፓዝ ደግሞ አዲ የተቋቋመውን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሚኒስቴር እንዲመሩ ተሹመዋል፡፡ ክላራ ቻፓዝ ከዚህ በፊት የፈረንሳይ ቴሌኮሙንኬሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያን ...
ንጹሃን ሊባኖሳውያን ከጥቃት ኢላማ ውጭ እንዲሆኑ በጽሁፍ መልዕክት፣ በሬዲዮ እና በድረገጾች መልዕክት እያስተላለፍን ነው ያለው ጦሩ፥ ሊባኖሳውያን የማስጠንቀቂያ መልዕክቱን በዋዛ እንዳይመለከቱት ...
ታዋቂው የመልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያ ቴሌግራም በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን መረጃ ለህግ አካላት ለመስጠት ተስማማ። የመተግበሪያው ፈጣሪና ዋና ስራ አስፈጻሚ ፓቨል ዱሮቭ፥ ኩባንያቸው ተጠርጣሪዎች ...
የጋዛው የእስራኤልና የሃማስ ጦርነት መቀስቀሱን ተከትሎ ወደ ግጭት ያመሩት እስራኤል እና ሄዝቦላህ አልፎ አልፎ ጥቃቶችን ሲሰናዘወሩ የቆዩ ቢሆንም፤ ካሳለፍነው ሳምንት ወዲህ ግን ወደ ተካረረ ግጭት ...
የእስያዊቷ ኃያል ሀገር ቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ ቻይና ሊባኖስ ሉኣዊነቷን ለመጠበቅ የምታደርገውን እንቅስቃሴ እንደምትደግፍ እና የሉአላዊነት መጣስን በጽኑ እንደምታወግዝ ለሊባኖስ የውጭ ...
ለዓመታት ህክምና ሲሰጥ የቆየው ይህ ሀሰተኛ ሐኪም የብልት መጠን መጨመር የቀዶ ጥገና ህክምና ሲሰጥ እንደነበር ተገልጿል በአንድ ወር ውስጥ በአማካኝ ለሁለት ታካሚዎች አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር ...
የሀገሪቱ ቱሪዝም ቢሮ እንደገለጸው ጃፓንን ለሚጎበኙ ጎብኚዎች የሀገር ውስጥ በረራ ለማድረግ ነጻ የጉዞ ቲኬት ማዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡ የነጻ ጉዞ ፕሮግራሙ የተዘጋጀው በጃፓን አየር መንገድ በኩል ...
እስራኤል በሊባኖስ የሚገኙ የሄዝቦላ ይዞታዎችን መምታቷን በገለጸችበት የትናንቱ ጥቃት ቢያንስ 492 ሰዎች መገደላቸውን እና በ10ሺዎች የሚቆጠሩት ደግሞ ለደህንነታቸው ፈርተው መሸሻቸውን የሊባኖስ ...
አሜሪካ እና ኤምሬትስ ግጭትን ለመከላከልና ለማብረድ የጋራ አቋም ይዘው የደህንነት ትብብራቸውን ማጠናከራቸውን በማንሳትም የፕሬዝዳንት ባይደን አስተዳደር አቡ ዳቢን ሁለተኛዋ “ዋነኛ የመከላከያ አጋር” ...