በዋሽንግተን ዲሲ እና በአካባቢዋ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት የደመራ በዓልን ትላንት ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አክብረዋል። ...
በሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ኤል ፋሸር በተሰኘች ከተማ በሚገኝ አንድ ገበያ ላይ ትላንት ምሽት ባደረሰው የከባድ መሣሪያ ጥቃት 18 ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል። በደርዘን የሚቆጠሩ እንደተጎዱም የሕክምና ...
ኽሊን በመባል የምትጠራው አውሎ ነፋስ የቀላቀለች ዝናብ ትላንት ማምሻውን በፍሎሪዳ ግዛት ደርሳ 3 ሚሊዮን ደንበኞችን ካለ ኤሌክትሪክ ኃይል አስቀርታለች፡፡ አውሎ ነፋሷ ዛሬ ጆርጂያ ግዛት ስትደርስ ...
ኢትዮጵያንና ሶማሊያን ለማሸማገል ጥረቷን እንደምትቀጥል ቱርክ ትላንት ሐሙስ አስታወቀች፡፡ የቱርክ የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ሃካን ፊዳን ከኢትዮጵያው አቻቸው ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና ከሶማሊያው የውጪ ጉዳይ ...
ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስ የዲሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ ከመሆናቸው ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካና በሜክሲኮ መካከል ያለውን ድንበር ዛሬ ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። የድንበር ጉዳይ በያዝነው የምርጫ ...
የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ ስነስርዓቶች ተከብሯል። በአዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ የተካሄደውን የበዓሉን አከባበር የተከታተለው ዘገቢያችን ከአዲስ አበባ ነው። ...
የኢትዮጵያው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ታዬ አጽቀ ስላሴ “የውጪ ኃይሎች” ለሶማሊያ መሣሪያ ማቀበላቸው “የተዳከመውን የፀጥታ ሁኔታ የሚያባብስ እና መሣሪያውም በሶማሊያ በሚገኙ አሸባሪዎች እጅ ሊወድቅ ...
"በአሁኑ ግዜ በህወሓት ውስጥ ክፍፍል እንዳለ ለማሳየት፣ በክልሉ አስተዳደር የቀረበው አገላለጽ ተቀባይነት የለውም" ያለው መግለጫቸው "ልዩነቱ ያለው ህወሓትን በማዳን የትግራይን ህዝብ ጥቅም ...
በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ ከተማ፣በየወሩ ያጋጥማል ያሉት የነዳጅ እጥረት እንዳማረራቸው አሽከርካሪዎችና ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ። ችግሩ፣ከአንድ ዓመት ለበለጠ ጊዜ፣ በየወሩ እየተከሰተ መቀጠሉን ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ለረጅም ግዜ ሲጠበቅ የነበረውን የአፍሪካ ጉብኝት በመጪው ጥር ወር ላይ በአንጎላ እንደሚያደርጉ ዋይት ሃውስ ትላንት ማክሰኞ አስታውቋል። ባይደን ከሁለት ዓመታት በፊት ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በ79ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጀት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ዛሬ ማክሰኞ ንግግር አድርገዋል። 20 ደቂቃ ያህል የፈጀው ንግግራቸው፣ የፕሬዝደንትነት ዘመናቸው ለሚያበቃው ...