ንጹሃን ሊባኖሳውያን ከጥቃት ኢላማ ውጭ እንዲሆኑ በጽሁፍ መልዕክት፣ በሬዲዮ እና በድረገጾች መልዕክት እያስተላለፍን ነው ያለው ጦሩ፥ ሊባኖሳውያን የማስጠንቀቂያ መልዕክቱን በዋዛ እንዳይመለከቱት ...
ታዋቂው የመልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያ ቴሌግራም በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን መረጃ ለህግ አካላት ለመስጠት ተስማማ። የመተግበሪያው ፈጣሪና ዋና ስራ አስፈጻሚ ፓቨል ዱሮቭ፥ ኩባንያቸው ተጠርጣሪዎች ...
የእስያዊቷ ኃያል ሀገር ቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ ቻይና ሊባኖስ ሉኣዊነቷን ለመጠበቅ የምታደርገውን እንቅስቃሴ እንደምትደግፍ እና የሉአላዊነት መጣስን በጽኑ እንደምታወግዝ ለሊባኖስ የውጭ ...
የጋዛው የእስራኤልና የሃማስ ጦርነት መቀስቀሱን ተከትሎ ወደ ግጭት ያመሩት እስራኤል እና ሄዝቦላህ አልፎ አልፎ ጥቃቶችን ሲሰናዘወሩ የቆዩ ቢሆንም፤ ካሳለፍነው ሳምንት ወዲህ ግን ወደ ተካረረ ግጭት ...
ለዓመታት ህክምና ሲሰጥ የቆየው ይህ ሀሰተኛ ሐኪም የብልት መጠን መጨመር የቀዶ ጥገና ህክምና ሲሰጥ እንደነበር ተገልጿል በአንድ ወር ውስጥ በአማካኝ ለሁለት ታካሚዎች አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር ...
የሀገሪቱ ቱሪዝም ቢሮ እንደገለጸው ጃፓንን ለሚጎበኙ ጎብኚዎች የሀገር ውስጥ በረራ ለማድረግ ነጻ የጉዞ ቲኬት ማዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡ የነጻ ጉዞ ፕሮግራሙ የተዘጋጀው በጃፓን አየር መንገድ በኩል ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 14 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የመግዣ ዋጋውን የትናንቱን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ112 ...
የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፥ የቴል አቪቭ ጥቃት “ቀጠናውን ወደ ቀውስ የመክተት አላማ ያለው ነው” ብሏል። ለእስራኤል ያልተገደበ ድጋፍ እያደረጉ የሚገኙ ሀገራት “የኔታንያሁን ደም ...
እስራኤል በሊባኖስ የሚገኙ የሄዝቦላ ይዞታዎችን መምታቷን በገለጸችበት የትናንቱ ጥቃት ቢያንስ 492 ሰዎች መገደላቸውን እና በ10ሺዎች የሚቆጠሩት ደግሞ ለደህንነታቸው ፈርተው መሸሻቸውን የሊባኖስ ...
ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ ሀገሪቱን በፕሬዝዳንትነት መምራት ከጀመሩ ወዲህ በአሜሪካ ለመጀመርያ ጊዜ እያደረጉት በሚገኘው ጉብኝት በሊባኖስ ፣ በጋዛ እና ሱዳንን በተመለከቱ የደህንነት ጉዳዮች ...
ወርልድ ፖፕሌሽን ያወጣው መረጃ በ2024 በየቀኑ 170 ሺህ 791 በየሰአቱ 7116 ሰዎች በተለያዩ ምክንያት እንደሚሞቱ ያመላክታል፡፡ በየአመቱ 56 ሚሊየን ሰዎች ምድርን ሲሰናበቱ በየወሩ 4.6 ...
አሜሪካ እና ኤምሬትስ ግጭትን ለመከላከልና ለማብረድ የጋራ አቋም ይዘው የደህንነት ትብብራቸውን ማጠናከራቸውን በማንሳትም የፕሬዝዳንት ባይደን አስተዳደር አቡ ዳቢን ሁለተኛዋ “ዋነኛ የመከላከያ አጋር” ...