(ኮቺንግ ስታፍ) ውስጥ ሚና አለማግኝቱን ተከትሎ ነው ቡድኑን የለቀቀው፡፡ የ48 አመቱ ኔዘርላንዳዊ የሀገሩ ልጅ ኤሪክ ቴን ሃግ ከሃላፊነት ከተነሱ በኋላ የኦልድትራፎርድ ሀላፊነቱን በጊዜያዊነት ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን ...
ሰሜን ኮሪያ ባለፈው ሐምሌ ወር የሰሜን ኮሪያው ኪም ጆንግ ኡን እና የሩሲያው ብላድሚር ፑቲን በፒዮንግያንግ የፈረሙትን የመከላከያ ስምምነት ማጽደቋን ሮይተርስ ኬሲኤንን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
የደቡብ ኮሪያው ፕሬዝዳንት ከስምንት አመት በኋላ ወደ ጎልፍ ልምምድ ስፍራ መመለስም ትራምፕ በሴኡል ጉብኝት ሲያደርጉም ሆነ እርሳቸውም ወደ አሜሪካ ለጉብኝት ሲያቀኑ አብረው ለመጫወት ያለመ ነው ...
ለአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበርነት እየተወዳደሩ የሚገኙት የቀድሞ የኬንያ ጠቅላይ ሚንስትር ራየላ ኦዲንጋ በትራምፕ መመረጥ ዙርያ ተጠይቀው በሰጡት ምላሽ፤ “አሜሪካ የአፍሪካ ስትራቴጂዊ አጋር ናት ...
ከ13 ወራት በፊት የፍልስጤሙ ሐማስ በእስራኤል ላይ ያልታሰበ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ ነበር በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት የተጀመረው፡፡ ከሐማስ ጎን መሆኑን የገለጸው የሊባኖሱ ሂዝቦላህ በእስራኤል ...
ቃል አቀባዩ ዲሚትሪ ፔስኮቭ “ፑቲን ባለፈው ሳምንት ከአዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር ጋር በቅርበት ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ከመናገራቸው ውጭ ከትራምፕ ጋር በስልክ እንደተወያዩ የተዘገበው ዜና ሀሰተኛ ...
አሁን ላይ አንድ ቢትኮይን በ80 ሺህ ዶላር በመመንዘር ላይ ሲሆን ሌላኛው በኢለን መስክ ይደገፋል የተባለው ዶጅኮይን የተሰኘው መገበያያ ገንዘብም ጭማሪ እንሳየ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ...
አዲሱ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህገወጥ ስደተኞችን ወደ መጡበት ሀገር በሀይል ሊያባርር እንደሚችል ተገልጿል፡፡ እንዲሁም የኒየፐርክ ሴናተሯ ኤሊዝ ስቴፋኒክ በተመድ የአሜሪካ አምባሳደር ተደርገው እንደሚሾሙ የተናገሩ ሲሆን ኤሊዝ ሹመቱን በደስታ እንደተቀበሉ መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ...
ሄሊኮፕተሩን ወደ ዩክሬን የሚወስድበትን ሂደት በተመለከተ በተሰጠው መመሪያም በቅድሚያ ወደ ቱርክ እንዲያቀና ከዛም ሞልዶቫ እና ፖላንድን አቋርጦ ዩክሬን ሲደርስ ለእርሱ እና ለቤተሰቦቹ የቼክ ሪፐብሊክ ባስፖርት እና 750 ሺህ ዶላር እንደሚዘጋጅለት ተመላክቷል፡፡ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 2 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119 ...
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ከባለፈው ማክሰኞ ወዲህ ከዶናልድ ትራምፕ ጋር ሶስት ጊዜ የስልክ ምክክር ማድረጋቸውን አስታወቁ። ከማክሰኞው ምርጫ ወዲህ “ኢራን እና ሁሉም የምታስታጥቃቸው ሃይሎች የደቀኑትን ስጋት በአንክሮ እየተከታተልን እየመከርንበት ነው” ሲሉም ነው የገለጹት። ...